ማኅቶት
በዲ/ን ዳዊት ሰሎሞን
ገጽ ብዛት፦206
2014 ዓ.ም.
የሽፋን ዋጋ 140 ብር
"እግዚአብሔር ለሕዝቡ በመጻሕፍት መናገሩ የማይቋረጥ ምግብና ነው ። በየዘመናቱ ለሚነሳው ትውልድ የዕውቀት ፏፏቴን መፍጠር የሚችሉ መጻሕፍትን ማዘጋጀት ደግሞ እግዚአብሔር ለፈቀደላቸው ሰዎች የሚሰጥ ጸጋ ነው።ዲያቆን ዳዊትም በዚህ መጽሐፍ ምእምናን ከአበው ሕይወት የተቀዳ ጣፋጭ ሕይወት እንዲኖራቸው በማሰብ ዜና አበውን በስፋት ያካተተ መጽሐፍ በማዘጋጀት ሊመሰገን ይገባዋል። ለምእመናን ሰዋሰወ ነፍስ ይሆናል ብየ ስላሰብሁ እንድታነቡት እጋብዛለሁ "
ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
ጣይቱ መጽሓፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱0929268877
0 Reviews
Your rating